Latest Updates

News & Updates

Stay informed about the latest developments in our movement.

Latest Articles

117 articles
ወንድማችን ያረጋል ሀውልቱ የሜዲካል ላብራቶሪ ባለሙያ ሲሆን ግንቦት 5 ቀን ማታ አድሮ ስራ በነበረበት በኮልፌ ቀራንዮ ወረዳ ሶስት ጤና ጣቢያ ነው በደህንነት ተወስዶ አሁን በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ታስሮ ይገኛል። ያለምንም ጥፋት ከ1ወር በላይ በእስር ማሰቃየት እንዴት ያለ ጭካኔ ነው? News
Jun 14, 2025

ወንድማችን ያረጋል ሀውልቱ የሜዲካል ላብራቶሪ ባለሙያ ሲሆን ግንቦት 5 ቀን ማታ አድሮ ስራ በነበረበት በኮልፌ ቀራንዮ ወረዳ ሶስት ጤና ጣቢያ ነው በደህንነት ተወስዶ አሁን በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ታስሮ ይገኛል። ያለምንም ጥፋት ከ1ወር በላይ በእስር ማሰቃየት እንዴት ያለ ጭካኔ ነው?

ወንድማችን ያረጋል ሀውልቱ የሜዲካል ላብራቶሪ ባለሙያ ሲሆን ግንቦት 5 ቀን ማታ አድሮ ስራ በነበረበት በኮልፌ ቀራንዮ ወረዳ ሶስት ጤና ጣቢያ ነው በደህንነት ተወስዶ አሁን በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ታስሮ…

ሰላም EHPM እንዴት ናችሁ?  ጓደኛችን ወንድምነው ዋለ ጀንበር ይባላል፤ በጥቁር አንበሳ (TASH) የ 5ተኛ አመት (C2) የህክምና ተማሪ ነው። አሁን አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ውስጥ በእስር ላይ ነው። News
Jun 14, 2025

ሰላም EHPM እንዴት ናችሁ? ጓደኛችን ወንድምነው ዋለ ጀንበር ይባላል፤ በጥቁር አንበሳ (TASH) የ 5ተኛ አመት (C2) የህክምና ተማሪ ነው። አሁን አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ውስጥ በእስር ላይ ነው።

ሰላም EHPM እንዴት ናችሁ? ጓደኛችን ወንድምነው ዋለ ጀንበር ይባላል፤ በጥቁር አንበሳ (TASH) የ 5ተኛ አመት (C2) የህክምና ተማሪ ነው። አሁን አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ውስጥ በእስር ላይ ነ…