Latest Updates

News & Updates

Stay informed about the latest developments in our movement.

Latest Articles

117 articles
ለሁሉም ጤና ባለሙያ ይደመጥ! !  ከአንድ ሆስፒታል ጤና ባለሙያዎች  ተወጣጥቶ የተጻፈ ነው።  News
Jul 26, 2025

ለሁሉም ጤና ባለሙያ ይደመጥ! ! ከአንድ ሆስፒታል ጤና ባለሙያዎች  ተወጣጥቶ የተጻፈ ነው። 

በአሁኑ ጊዜ የሚናገር እንጅ የሚሰማ የለም እንጅ  ማሸነፍ ከፈለግን ብንደማመጥ መልካም ይመስለኛል ። ከታች የፃፍኩትን 8 መመሪያ ከተገበርነው መንግስትን አፍንጫውን ይዘን ማሸነፍና መብታችንን ማስከበር እ…

(ዘ-ሐበሻ ዜና) ዶክተር ዳንኤል ፈንታነህ በዋስ ተፈታ፡፡ ‹‹ዶክተር ደቦል›› በሚል በስፋት የሚታወቀው ዶክተር ዳንኤል ፈንታነህ በባህር ዳር መታሰሩን ከዚህ ቀደም በዘ-ሐበሻ ዜና መዘገባችን ይታወሳል፡፡ News
Jul 22, 2025

(ዘ-ሐበሻ ዜና) ዶክተር ዳንኤል ፈንታነህ በዋስ ተፈታ፡፡ ‹‹ዶክተር ደቦል›› በሚል በስፋት የሚታወቀው ዶክተር ዳንኤል ፈንታነህ በባህር ዳር መታሰሩን ከዚህ ቀደም በዘ-ሐበሻ ዜና መዘገባችን ይታወሳል፡፡

(ዘ-ሐበሻ ዜና) ዶክተር ዳንኤል ፈንታነህ በዋስ ተፈታ፡፡ ‹‹ዶክተር ደቦል›› በሚል በስፋት የሚታወቀው ዶክተር ዳንኤል ፈንታነህ በባህር ዳር መታሰሩን ከዚህ ቀደም በዘ-ሐበሻ ዜና መዘገባችን ይታወሳል፡፡ …

ከኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ንቅናቄ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ ጽናት እና አልበገር ባይነትን የራሳችን እናድርግ ፤ ከንቱ ፍርሃትን እናስወግድ! News
Jul 14, 2025

ከኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ንቅናቄ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ ጽናት እና አልበገር ባይነትን የራሳችን እናድርግ ፤ ከንቱ ፍርሃትን እናስወግድ!

ውድ የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ከሶስት ወራት በፊት ጀምሮ የአመታት ችግራችንን፣ አሰቃቂ ህይወታችንን በአንድነት ተነሥተን እንዲስተካከልልን ያለንን ጥያቄዎች አቅርበናል፡፡ ይህ የተበላሸ የጤና ሥር…