Latest Updates

News & Updates

Stay informed about the latest developments in our movement.

Latest Articles

117 articles
ከማዕከል የሚሰጣችሁን ትዕዛዝ ብቻ አክብሩ! News
May 12, 2025

ከማዕከል የሚሰጣችሁን ትዕዛዝ ብቻ አክብሩ!

ከማዕከል የሚሰጣችሁን ትዕዛዝ ብቻ አክብሩ! እባካችሁ አትከራከሩ! እስካሁን አብረን መጠናል ፣ ወደፊትም እምነታችሁ በኛ የጠና እንዲሆን እንፈልጋለን! እኛ ከህግ ባለሙያዎች ጋ እየተናበብን ስለምንሰራ። …

የሰኞ መርሐ ግብሮች News
May 12, 2025

የሰኞ መርሐ ግብሮች

1. ሁሉም ባለሙያ አጭር ውይይት በስራ ክፍሎቹ (department) ማድረግ እና አቋም መያዝ 2. ለአገልግሎት ክፍት በሚሆኑ ስራ ክፍሎች ሁሉንም ባለሙያ ያካተተ አዲስ የአንድ ሳምንት ፕሮግራም እንዲወጣ…

TOP URGENT News
May 09, 2025

TOP URGENT

Three doctors — Dr. Barnabas Samuel, Dr. Melaku Almaw, and Dr. Habtamu Getachew — have been arrested today at Arba Minch General H…

News
May 09, 2025

"መሠረታዊ ፍላጎታችን ይሟላልን ብሎ በህጋዊና በጨዋነት መንገድ መጠየቅ ፖለቲካ ከሆነ የእውነትም ጥያቄያችን ፖለቲካዊ ነው።"

በህዝብ ዘንድ የሚነሱ የትኛውንም የመብት ጥያቄዎች የፖለቲካ ስም እየሰጡ ለማክሸፍ የሚኬድበት እርቀት በጣም የሚያስገርምና የሚያሳዝን፣እንደ ሀገርም የሚያሳፍር ነው።በእርግጥም ይህ የሚያሳየው ህቡዕ ምስጢር አ…