May 12, 2025

ከማዕከል የሚሰጣችሁን ትዕዛዝ ብቻ አክብሩ!

ከማዕከል የሚሰጣችሁን ትዕዛዝ ብቻ አክብሩ! እባካችሁ አትከራከሩ! እስካሁን አብረን መጠናል ፣ ወደፊትም እምነታችሁ በኛ የጠና እንዲሆን እንፈልጋለን!

እኛ ከህግ ባለሙያዎች ጋ እየተናበብን ስለምንሰራ። ከማዕከል (#EHPM) የሚላከውን ትዕዛዝ ብቻ ተቀበሉ!

እንድናሸንፍ ከፈለጋችሁ ከስሜታዊነት ራቁ!

እናመሠግናለን!

እስካሁን አላሳፈርናችሁም ፣ ወደፊትም አናሳፍራችሁም!

All Articles