August 10, 2025

💥💥💥36 Days Left💥💥💥 💥💥 !

ዳር ቆማችሁ የምትመለከቱ የጤና ባለሙያዎች ትግሉን በሀሳብም በተግባርም ተቀላቀሉ ።መንግስት ተማምኖ ያለው ፈሪዎች እና አንድነት የሌላቸው ስለሆኑ አብረው አይቆሙም የሚል ተስፋን ነው::

ስለዚህ የትኛው ይሻልሀል ሞያህን አዋርዶ፤ መማርህን እንድትጠላ፤ በገዛ ሀገርህ  ባይተዋር እንድትሆን እና ተስፋህ እንዲጨልም ካደረገው ስርዓት ጋር መቆም ይሻልሃል ወይስ ና ይሄ ኑሮ እና መገፋት ላንተ አይመጥንም አብረን ታግለን ለውጥ እናምጣ ከሚለው የህልውና ጥሪን መቀላቀል?!
ምርጫው ያን ያህል ቀላል ነው!

ይህን ትግል ለመቀላቀል ሰበብ አታብዙ ከየትኛውም ሰበብ በፊት ለእውነት እና ለፍትህ ቆርጠህ ተነሳ::ያኔ ፈጣሪህም ይረዳሃል።
ለውጥ እናመጣለን እራሳቹን አሳምኑ። እስከመቼ በፍርሃት ቆፈን ታፍናችሁ ትኖራላችሁ?

Let us put our ego aside and struggle together. Don’t worry it’s a peaceful movement. ‼️

🟢We save lives! Now it's time to save ours too!

🔴ሕይወት ስናድን ኖረናል! አሁን ግን የራሳችንንም ሕይወት ማዳን ይኖርብናል!

🟡Lubbuu oolchina!  Amma yeroon keenyas baraaruun ga'eera!

⚪️ህይወት እናድሓና ፀኒሕና ኢና!  ሕጂ ንዓርስና ነድሕነሉ ግዜ እዩ!

#HealthProfessionals #Ethiopia #FMOH #MOE #PMO #WHO ‼️

All Articles