July 5, 2025

#ዶ/ር ዳንኤል ለጤና ባለሙያዎች መብት መከበር ፣ ዘመኑንና ልፋታቸዉን የሚመጥን ክፍያ እንዲከፈላቸው ጠይቋል  ፣ አስተባብሯል ።

#ዶ/ር ዳንኤል ለጤና ባለሙያዎች መብት መከበር ፣ ዘመኑንና ልፋታቸዉን የሚመጥን ክፍያ እንዲከፈላቸው ጠይቋል  ፣ አስተባብሯል ።
የጤና ባለሙያዎች ድምፅ ነዉ  ፤ ዶክተር ዳንኤልን ማሰር  ጤና ባለሙያዎች ያነሷቸዉን የመብት ጥያቄዎችን እዉቅና ማሳጣት ነዉ።
#የተጠየቁ ጥያቄዎች መፍትሄ ይሰጣቸዋል ብለን በምንጠብቅበት በዚህ ወቅት  የባለሙያዎችን እስር መስማት በእጂጉ ያሳዝናል።
#ዶክተር ዳንኤል ከሌላዉ ጤና ባለሙያ የተለዬ የሰራዉ ወንጀል የለም በአስቸኳይ ከእስር  ይፈታ።

#ዶ/ር ዳንኤል የሁሉም ጤና ባለሙያዎች ድምፅ ነዉ።
#ፍትህ ለዶክተር ዳንኤል!

  ዮናታን  ዳኛዉ ኢ.ጤ .ባ. ማ ፕሬዚዳንት

https://t.me/EHPA1084

All Articles